ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ...
አምባሳደሯ ሶፊ ፍሮም፣ በኅብረቱ እና በኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ዛሬ መግለጫ በሰጡበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ ለሰብአዊ መብቶች መሻሻልም መሥራት ...
ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ...